የገለጻና ውይይት አዳራሽ ለውጥ ስለማሳወቅ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የገጠርትራንስፎርሜሽንበኢትዮጵያ፡ከግብርናወደመዋቅራዊሽግግርትልም በሚል ርዕስ ያዘጋጀውን ገለጻና ውይይት አስመልክቶ ቀደም ሲል ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል።

ሆኖም ግን፣ ቀደም ሲል የተያዘው የስብሰባ አዳራሽ በእድሳት ላይ በመሆኑ ምክንያት፣ መርሐ-ግብሩ ወደ አዲስ አበባ ቴክኖሎጂና ቢልት ኢንቫይሮመንት (አአዩ – 5 ኪሎ ካምፓስ) የተዛወረ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።

  • ቀን፦ ሐሙስ ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም
  • ሰዓት፦ ከቀኑ 10፡00 – 12፡00 ሰዓት

በአካል መገኘት ለማትችሉ ተሳታፊዎች በሚከተለው የዙም (Zoom) አድራሻ ወይም በፖስተሩ ላይ ያለውን QR code በመጠቀም በቀጥታ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

የዙም መረጃዎች፦

Link: https://us06web.zoom.us/j/87449049928?pwd=o6WgdwZJsmMK88hbsRVDGf8aIOs6ZH.1

Passcode: 378609

Meeting ID: 874 4904 9928