ሥርዓተ ጾታ

የኢትዮጵያ የሥርዓተ ፆታ መማማሪያ መድረክ በጎንደር ዩኒቨርስቲ ዓውደ ጥናት ተካሂዷል

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሥር የተደራጀው የኢትዮጵያ የሥርዓተ ፆታ መማማሪያ መድረክ“ በጎንደር ዩኒቨርስቲ ዓውደ ጥናት ተካሂዷል፡፡   የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከዓለም አቀፍ ሣይንስን የማምጠቅና ፖሊሲ መረብ /International Network for Advancing Science and Policy (INASP)/ ከተሰኘና ተቀማጭነቱ ለንደን ከሆነው ድርጅት ጋር በመተባበር “የሥርዓተ ፆታ አሸናፊዎች ዓውደ ጥናት /Gender Champions Workshop/” በሚል ርዕስ ከግንቦት 16 – 18 /2014 […]

Read More