Category Publications

Publication Announcement: Bridging the Gap Between Research and Policy in Ethiopia

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS), with the generous financial support of the David and Lucile Packard Foundation, is pleased to announce the release of its latest comprehensive publication: Bridging Research and Policy: Assessment of Population and Development Activities of…

Read MorePublication Announcement: Bridging the Gap Between Research and Policy in Ethiopia

ከዛሬ ጀምሮ ገበያ ላይ ውሏል

በመምህርና አዘጋጅ ተሻለ አሰፋ (ዶ/ር) የተሰናዳው “የተውኔት ዝግጅት መሠረታውያን” ከዛሬ ጀምሮ በሽያጭ ላይ ይውላል፡፡ መጽሐፉን መውሰድ የምትፈልጉ አንባቢያንና አከፋፋዮች በየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ግቢ ታገኛላችሁ፡፡አድራሻ፡-ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)ስልክ፡ +251-112590780ኢሜይል፡ eap@eas-et.orgዌብሳይት፡ www.eas.et.org

Read Moreከዛሬ ጀምሮ ገበያ ላይ ውሏል

ያልታሰበው የሕይወቴ ፈታኝ ጉዞ እና የኢትዮጵያ አብዮት

በደርግ ዘመነ መንግሥት እስከ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ድረስ በተለያዩ ከፍተኛ ኃላፊነቶች ላይ ያገለገሉት የሌ/ኮ ብርሃኑ ባይህ የግለታሪክ መጽሐፍ ነው፡፡ ከዚህ በፊት ያልተነገሩ እና ከተነገሩትም መሐል በአዲስ አተያይ እና በስፋት የቀረቡ የታሪክ መረጃዎችን የያዘ ትልቅ መጽሐፍ ነው፡፡ የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ ከእስከዛሬ…

Read Moreያልታሰበው የሕይወቴ ፈታኝ ጉዞ እና የኢትዮጵያ አብዮት

ፀሐይ:- የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር

“ፀሐይ፡- የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር” አዲስ መጽሐፍ ደራሲ፡- ካፒቴን ዘላለም አንዳርጌ አሳታሚ – የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አንድ ክንፍ የሆነው የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ፣ በኢትዮጵያ ሳይንሳዊ እውቀትን ለማስፋፋት፣ ምርምሮችን ለማበረታታት እና ሳይንስን የባህሎቻችን አካል ለማድረግ የሚረዱ መጻሕፍትን መርጦ፣ በባለሙያዎች አስመርምሮ…

Read Moreፀሐይ:- የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር

Assessing the Landscape of Open Access to Scholarly Publications in Ethiopia – A Consultative Workshop

3

EAS, in collaboration with Education Strategy Center and the Ethiopian Education and Research Network, organized a consultative workshop on “Assessing the Landscape of Open Access to Scholarly Publications in Ethiopia”. The Workshop, which was held on 04 August 2017, brought…

Read MoreAssessing the Landscape of Open Access to Scholarly Publications in Ethiopia – A Consultative Workshop