Archive

Archived posts and pages

የመሠረታዊ የሥነጽሑፍ የክረምት ወራት ሰልጣኞች የስልጠና ማጠናቀቂያ መርሐግብር ተከናወነ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል፣ የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር ለሁለት ወራት ለሚያዘጋጀው የክረምት የሥነጽሑፍ ስልጠና ድጋፍ ሲያደርግ ቆይቶ ቅዳሜ መስከረም 7 ቀን 2015 ዓ.ም የስልጠና ማጠቃለያ መርሐግብር በአካዳሚው ቅጥር ግቢ  አከናውኗል፡፡ በማጠቃለያ መርሐግብሩ ላይም በሰልጣኞች ልዩ ልዩ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች ቀርበዋል፡፡ የደራስያን ማኅበሩ ላለፉት 10 ዓመታት ሲያከናወን የቆየው የሥነጽሑፍ ስልጠና ለሁለት ዓመታት […]

Read More

ዐጀሚ_ሥነጽሑፍ_በኢትዮጵያ

የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል ሰኔ 18/ 2014 ዓ.ም “ዐጀሚ ሥነጽሑፍ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ የውይይት መድረክ አሰናድቷል፡፡ በመድረኩ ላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዐረብኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል መምህርና የትምህር ክፍሉ ኃላፊ አቶ ሐሰን ሙሐመድ (የPhd ዕጩ) ገለጻ ያደርጋሉ፡፡ ምን ያህሎቻችን ስለዐጀሚ ሥነጽሑፍ እናውቃለን? በኢትዮጵያ ታሪክና ሥነጽሑፍ ውስጥ ያለውን ቦታስ ምንያህል መረጃው አለን? በነዚህ እና በሌሎች […]

Read More

የቦታና የሰዓት ለውጥ

ውድ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ወርሐዊ ገለፃና የውይይት መድረክ ተከታታዮች!እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ አገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ወርሐዊ ገለፃና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በኮቪድ 19 ወረርሺኝ ምክንያት ተቋርጦ የቆየዉን ይህንኑ መርሐ ግብር ለማስቀጠል በመጪው ዓርብ ሚያዚያ 28 ቀን 2014 ዓ.ም “ፌዴራሊዝምና ጎሣዊ አደረጃጀት፣ […]

Read More

ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል!

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ አካዳሚያዊ እና ሳይንሳዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ሳይንሳዊ ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ወርሐዊ ሳይንሳዊ ገለፃና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በኮቪድ 19 ወረርሺኝ ምክንያት ተቋርጦ የቆየዉን ይህንኑ መርሐ ግብር በየወሩ ለማስቀጠል መጪው ዓርብ ሚያዝያ 28 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዓት ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ “ፌዴራሊዝምና ጎሣዊ አደረጃጀት፣ ከኢትዮጵያ ተሞክሮ […]

Read More