Publications
EAS Press and publications
ከዛሬ ጀምሮ ገበያ ላይ ውሏል
በመምህርና አዘጋጅ ተሻለ አሰፋ (ዶ/ር) የተሰናዳው “የተውኔት ዝግጅት መሠረታውያን” ከዛሬ ጀምሮ በሽያጭ ላይ ይውላል፡፡ መጽሐፉን መውሰድ የምትፈልጉ አንባቢያንና አከፋፋዮች በየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ግቢ ታገኛላችሁ፡፡አድራሻ፡-ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)ስልክ፡ +251-112590780ኢሜይል፡ eap@eas-et.orgዌብሳይት፡ www.eas.et.org
Read Moreያልታሰበው የሕይወቴ ፈታኝ ጉዞ እና የኢትዮጵያ አብዮት
በደርግ ዘመነ መንግሥት እስከ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ድረስ በተለያዩ ከፍተኛ ኃላፊነቶች ላይ ያገለገሉት የሌ/ኮ ብርሃኑ ባይህ የግለታሪክ መጽሐፍ ነው፡፡ ከዚህ በፊት ያልተነገሩ እና ከተነገሩትም መሐል በአዲስ አተያይ እና በስፋት የቀረቡ የታሪክ መረጃዎችን የያዘ ትልቅ መጽሐፍ ነው፡፡ የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ ከእስከዛሬ መጻሕፍቱ በተለየ፣ በርካታ ታላላቅ ምሑራንን በአሰናጅነት አስተባብሮ ለሕትመት ያበቃው ይህ መጽሐፍ ሰፊ የታሪክ ክፍተትን እንደሚሞላ፣ […]
Read Moreፀሐይ:- የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር
“ፀሐይ፡- የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር” አዲስ መጽሐፍ ደራሲ፡- ካፒቴን ዘላለም አንዳርጌ አሳታሚ – የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አንድ ክንፍ የሆነው የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ፣ በኢትዮጵያ ሳይንሳዊ እውቀትን ለማስፋፋት፣ ምርምሮችን ለማበረታታት እና ሳይንስን የባህሎቻችን አካል ለማድረግ የሚረዱ መጻሕፍትን መርጦ፣ በባለሙያዎች አስመርምሮ እና አስገምግሞ፣ እንዲሁም በጥልቅ የአርትዖት ሒደት አሳልፎ በከፍተኛ ጥራት ያሳትማል፡፡ ይህ በካፒቴን ዘላለም አንዳርጌ የተጻፈው […]
Read MoreEAS Press Release on Grand Ethiopian Renaissance Dam
The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) held a press conference on Thursday 12 March 2020 at the EAS headquarters on the current developments of negotiations regarding the Grand Ethiopian Renaissance Dam. The press release that was circulated is found in the link. EAS press release on GERD EAS press release on GERD-Eng
Read MoreAssessing the Landscape of Open Access to Scholarly Publications in Ethiopia – A Consultative Workshop
EAS, in collaboration with Education Strategy Center and the Ethiopian Education and Research Network, organized a consultative workshop on “Assessing the Landscape of Open Access to Scholarly Publications in Ethiopia”. The Workshop, which was held on 04 August 2017, brought together key stakeholders to explore the status of open access publishing in Ethiopia with a […]
Read More