በአክብሮት ተጋብዘዋል!

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሳይንስ ማእከል “የኑክሊየር ኃይል ጥቅሞችና አስፈላጊነት” በሚል ርእስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ ትምህርት ክፍል የኑክሊየር ኃይል ሳይንቲስት በዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ አቅራቢነት ሳይንሳዊ ገለጻ ያካሂዳል። መርሐግብሩ ቅዳሜ፣ ታህሣስ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 – 10፡00 ሰዓት በአካዳሚው…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሳይንስ ማእከል “የኑክሊየር ኃይል ጥቅሞችና አስፈላጊነት” በሚል ርእስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ ትምህርት ክፍል የኑክሊየር ኃይል ሳይንቲስት በዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ አቅራቢነት ሳይንሳዊ ገለጻ ያካሂዳል። መርሐግብሩ ቅዳሜ፣ ታህሣስ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 – 10፡00 ሰዓት በአካዳሚው…

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) is pleased to share with you a training opportunity for female graduate student. The EAS, in partnership with the David and Lucile Packard Foundation, aspired to empower women researchers through various trainings. The Academy…

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) is delighted to announce the 13th Regular Meeting of the General Assembly, scheduled for December 7, 2024. The Meeting will be conducted in a hybrid format to accommodate all participants. Fellows attending in person…

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) and the U.S. Embassy in Addis Ababa have formalized a pivotal partnership by signing a grant agreement designed to assist in the transition of Ethiopian public universities to autonomous governance. This initiative aims to…

በመምህርና አዘጋጅ ተሻለ አሰፋ (ዶ/ር) የተሰናዳው “የተውኔት ዝግጅት መሠረታውያን” ከዛሬ ጀምሮ በሽያጭ ላይ ይውላል፡፡ መጽሐፉን መውሰድ የምትፈልጉ አንባቢያንና አከፋፋዮች በየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ግቢ ታገኛላችሁ፡፡አድራሻ፡-ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)ስልክ፡ +251-112590780ኢሜይል፡ eap@eas-et.orgዌብሳይት፡ www.eas.et.org

On November 2, 2024, the Ethiopian Academy of Sciences (EAS) Agricultural Working Group (AWG) organized an Executive and Technical Sub-committee leads. The objective of the meeting is to foster greater engagement among EAS agriculture fellows, leveraging their collective expertise to…

The EAS, in collaboration with the Austrian Embassy in Ethiopia, is currently conducting a five-day capacity building training for experts in Gender and Social Inclusion on Research Project Cycle Management and Communication. The participants in this program are women researchers…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የገለጻና የውይይት መድረክ አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ አሁንም በትምህርት ነክ ጉዳዮች ላይ በየወሩ ከሚያካሂዳቸው ተከታታይ የገለጻና የውይይት መርሐግብሮች ሦስተኛውን መርሐግብር የድኅረ…

The Ethiopian Academy of Sciences (EAS) has recently entered into a grant agreement with the Austria Embassy to empower emerging young and female researchers by improving their knowledge and skills in efficiently managing research projects. The agreement signed by H.E.…

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የፓናል ውይይት መድረክ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ የወርሐዊ ገለፃና የፓናል ውይይት መድረኮችን ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡አሁንም በኢትዮጵያ ከሚገኘው የአሜሪካን ኢምባሲ ከፐብሊክ ዲፕሎማሲ ክፍል ጋር በመተባበር ከሚያካሂዳቸው…