
የሥነ ሕዝባዊ ትሩፋት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ጅምር የልማት እንቅስቃሴዎችን ማጠናከርና ምቹ ፖሊሲዎችን ቀርጾ መተግበር ይገባል
ኢትዮጵያ የሕዝብ የእድሜ አወቃቀር ሽግግርን ተከትሎ ሊመጣ የሚችለውን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ወይም ሥነ ሕዛባዊ ትሩፋት ዕውን ለማድረግ የሚያስችላት የልማት ጉዞ ጅምሩ የተመቻቸ መሆኑን በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚና በጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ ትብብር በመካሄድ ላይ ያለው ጥናት አመለከተ፡፡ ሥነ ሕዝባዊ ትሩፋት በሕዝብ የእድሜ አወቃቀር ለውጥ ማለትም በሰራተኛ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሰዎች (15-64 ዓመት) ቁጥር ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት […]
Read More