Demographic Dividend
የሰው ኃይል ግንባታ ለሥነ ሕዝባዊ ትሩፋት
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሰሞኑን በካፒታል ሆቴል በበይነ መረብና በገጽ–ለገጽ ባዘጋጀዉ የምክክር መድረክ ላይ በርካታ ሀገራዊ ችግር ፈቺ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የምክክር መድረክ አዘጋጅቷል ፡፡ የውይይት መድረኩ የሰው ኃይል ግንባታ ለሥነ ሕዝባዊ ትሩፋት መሳካት (Realizing Demographic Dividend through Focusing on Human Capital Development) በሚል ርዕስ ትኩረቱን በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ አድርጎ ቀርቧል፡፡ […]
Read More