ዐጀሚ

ዐጀሚ ሥነጽሑፍ  በኢትዮጵያ ታሪክና ሥነጽሑፍ ውስጥ

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ  ኅሩይ  ወልደሥላሴ  የሥነጥበባት  ማዕከል አዘጋጅነት  “ዐጀሚ ሥነጽሑፍ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ፡፡ የውይይቱ ዓላማ ዐጀሚ ሥነጽሑፍ  በኢትዮጵያ ታሪክና ሥነጽሑፍ ውስጥ ያለውን ቦታ በማስረጃ በማስደገፍ መረጃ መስጠትና ማስተዋወቅ መሆኑን በዝግጅቱ ላይ ተገልጿል። ገለጻና ውይይቱን ያደረጉት አቶ ሐሰን ሙሐመድ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዐረብኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል መምህርና የትምህር ክፍሉ ኃላፊ ሲሆኑ  በዘርፉ […]

Read More