Up Coming
Up Coming Events
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሳይንሳዊ ገለጻና ውይይት መድረክ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ወርሐዊ ገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የዚህ ወር የገለጻና ውይይት መድረክ ሐሙስ ሚያዝያ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ከ11፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 1፡00 ሰዓት ‘‘የአየር ብናኝ ብክለት በጤና ላይ የሚያስከትለው ችግር” በተሰኘ ርእስ በፕሮፌሰር […]
Read More