የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ምሑራዊ ክርክርና የውይይት መድረክ (Dialogue)

በአክብሮትተጋብዘዋል! አካዳሚው በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት ያለመ ገለጻና የውይይት መድረክ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወቃል:: “ኢትዮጵያ ለምን በምግብ ራሷን ሳትችል ቆየች?” በሚል ርእስ ምሁራዊ ክርክር በዘርፉ ጥናትና ምርምር ያካሄዱ ተመራማሪዎች፣ የመንግሥት አካላትና ከተለያዩ የኅብረተሰብ…
