የመጽሐፍ ምረቃ

በዶ/ር ብርሃኑ በሻህ ተጽፎ የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ ያሳተመውን “መንግሥትና ሀብት” የተሰኘ መጽሐፍ ሐሙስ የካቲት 13፣ 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ  ራስ መኮንን አዳራሽ ስለምናስመርቅ፤ በዝግጅቱ ላይ እንዲታደሙልን በአክብሮት ጋብዘንዎታል።

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ