Category Uncategorized

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሥነ ጥበባት ማዕከል

DdkBc0PX4AAd7gU

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከመንግሥት የተረከበውን እና በአዲስ አበባ በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኘውን ታሪካዊ ግቢ በዋና ጽሕፈት ቤትነት እየተገለገለበት ይገኛል፡፡ ይህ ታሪካዊ ግቢ እና ቤት በኢትዮጵያ ታሪክ በሀያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ስመጥር ጸሐፊ እንዲሁም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት የብላቴን ጌታ ኅሩይ…

Read Moreየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሥነ ጥበባት ማዕከል