Category Forums

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በከፍተኛ የትምህርትና የምርምር ተቋማት የፆታ እኩልነትና ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ እየሰራ መሆኑን ገለጸ።

በአካዳሚውና በዓለም አቀፍ ሳይንስን የማምጠቅና ፖሊሲ መረብ /International Network for Advancing Science and Policy (INASP) በተሰኘና ተቀማጭነቱ ለንደን በሆነው ድርጅት ድጋፍ እ.አ.አ. በ2020 የተመሰረተው የኢትዮጵያ የሥርዓተ-ፆታ መማማሪያ መድረክ /Ethiopian Gender Learning Forum (EGLF)/ ጠቅላላ ጉባዔ ከነሐሴ 17–19 2014 ዓ.ም እየተካሄደ…

Read Moreየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በከፍተኛ የትምህርትና የምርምር ተቋማት የፆታ እኩልነትና ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ እየሰራ መሆኑን ገለጸ።

የኢትዮጵያ የሥርዓተ ፆታ መማማሪያ መድረክ በጎንደር ዩኒቨርስቲ ዓውደ ጥናት ተካሂዷል

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከዓለም አቀፍ ሣይንስን የማምጠቅና ፖሊሲ መረብ /International Network for Advancing Science and Policy (INASP)/ ከተሰኘና ተቀማጭነቱ ለንደን ከሆነው ድርጅት ጋር በመተባበር “የሥርዓተ ፆታ አሸናፊዎች ዓውደ ጥናት /Gender Champions Workshop/” በሚል ርዕስ ከግንቦት 16 – 18 /2014 ዓ.ም.…

Read Moreየኢትዮጵያ የሥርዓተ ፆታ መማማሪያ መድረክ በጎንደር ዩኒቨርስቲ ዓውደ ጥናት ተካሂዷል