የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የፓናል ውይይት መድረክ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ርእሰ ጉዳዮች ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ለማጎልበት የወርሐዊ ገለፃና የፓናል ውይይት መድረኮችን ሲያካሂድ ቆይቷል። በዚህ መሰረት መሠረት ” የመሬት መንቀጥቀጥና የዕሳተ-ገሞራ ፍንዳታ አደጋ በኢትዮጵያ፣ ስጋት እና መፍትሄዎች’’ በተሰኘ የመወያያ ርእስ የፓናል…

