Day November 17, 2025

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሳይንስና ቴክኖሎጂ የጽንሰ ሐሳብ አቻ ስያሜዎችን ከብያኔዎቻቸው ጋር የያዘ “አዲስ የሳይንስና ቴክኖሎጂ” መዝገበ ቃላት አስመረቀ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ይህንን የሳይንስና ቴክኖሎጂ እንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት ያዘጋጀው የሳይንስ ዕውቀትን በማስፋፋትና ሳይንሳዊ ባህልን በማዳበር ተልእኮውን በመፈጸም ሂደት ዓይነተኛ ግብዓት ለማበርከት ዐልሞ ነው፡፡ ፕሮጀክቱን ሲነድፍም መዝገበ ቃላቱ ወደ ፊት በሌሎች ሀገርኛ ቋንቋዎችም ተተርጉሞ…

Read Moreየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሳይንስና ቴክኖሎጂ የጽንሰ ሐሳብ አቻ ስያሜዎችን ከብያኔዎቻቸው ጋር የያዘ “አዲስ የሳይንስና ቴክኖሎጂ” መዝገበ ቃላት አስመረቀ

ወጣቶች በቴክኖሎጂ ዘርፍ እውቀትና ክህሎቱ ኖሯቸው አዳዲስና ችግር ፈቺ የፈጠራ ውጤቶችን እንዲያበረክቱ እየተደረገ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከስቴም ፓወር ጋር በመተባበር በ2017 ዓ.ም. የክረምት ወቅት ለ6ኛ ዙር ለሦስት ተከታታይ ወራት በኤሌክትሮኒክስና በኮምፒዩተር ሳይንስ መስኮች በንድፈ ሐሳብና በተግባር ላሰለጠናቸው 27 ሴት እና 10 ወንድ፤ በአጠቃላይ ለ37 ተማሪዎች የስልጠና የምስክር ወረቀትና ለፈጠራ ሥራቸው እውቅና የመስጠት መርሐግብር…

Read Moreወጣቶች በቴክኖሎጂ ዘርፍ እውቀትና ክህሎቱ ኖሯቸው አዳዲስና ችግር ፈቺ የፈጠራ ውጤቶችን እንዲያበረክቱ እየተደረገ ነው፡፡