ዓለም የሥነ ጥበብ ቀንና የኢትዮጵያ ጃዝ ፌስቲቫል በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እየተከበረ ይገኛል

መርሐግብሩን በእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክታቸው ያስጀመሩት የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር በላይ ካሳ ፌስቲቫሉን አካዳሚው ከአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ፣ ሳሙኤል ይርጋ ሪከርድስ (SAY Records), ዘመን ባንክ፣ ኢትዮ ቴሌኮምና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር “ሥነ ጥበብን እናክብር፣ እንሥራ…
