መንግሥትና ሀብት በተሰኘ መጽሐፍ መነሻነት የፓናል ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከዋልያ መጻሕፍት ጋር በመተባበር በዶ/ር ብርሃኑ በሻህ ተጽፎ የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ ባሳተመው “መንግሥትና ሀብት” በተሰኘ መጽሐፍ መነሻነት የፓናል ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ላይ የሀገር ሀብት ነጻነት፣ የመዋቅር ለውጥ፣ ግሽበት፣ የሰው ሀብት ልማት፣ ባህል እና የአካባቢ ጥበቃን ስለመሳሰሉ አርእስተ…
