ከዛሬ ጀምሮ ገበያ ላይ ውሏል

በመምህርና አዘጋጅ ተሻለ አሰፋ (ዶ/ር) የተሰናዳው “የተውኔት ዝግጅት መሠረታውያን” ከዛሬ ጀምሮ በሽያጭ ላይ ይውላል፡፡ መጽሐፉን መውሰድ የምትፈልጉ አንባቢያንና አከፋፋዮች በየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ግቢ ታገኛላችሁ፡፡
አድራሻ፡-
ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)
ስልክ፡ +251-112590780
ኢሜይል፡ eap@eas-et.org
ዌብሳይት፡ www.eas.et.org