እንኳን ለ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ለ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ መጪው ጊዜ የሰላም፣ የአብሮነት፣ የፍቅር፣ የስኬትና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡