Tag ኪናዊ መድረክ

ጥምቀት ባህል እና ኪነት ሙያዊና ኪናዊ መድረክ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል “ጥምቀት፣ ባህል እና ኪነት” በተሰኘ ርዕስ ላይ ሙያዊና ኪናዊ መድረክ አከናወነ፡፡ በተለያዩ አገራት በመዘዋወር የኢትዮጵያን ባህልና ትውፊት ለዓለም በማስተዋወቅ ረገድ እየተጋ ያለው የፈንድቃ ባህል ማዕከል መሥራች አቶ መላኩ በላይ ለዓመታት…

Read Moreጥምቀት ባህል እና ኪነት ሙያዊና ኪናዊ መድረክ