ከደስታ ባለፈ
ይኽ መጽሐፍ የሥነ ሕይወት ሳይንስ ዕውቀት የደረሰበት አስተሳሰብና ግኝቶች ላይ ተንተርሶ፣ ብዙ አስደናቂና አስገራሚ የእንስሳትና ሰዎችን የተራክቦ ጠባያት በሚማርክ ቋንቋ፣...
የሕያው ፈለግ
መጽሐፉ የሳይንስን ምንነት በራሳችን ቋንቋ ዘርዝሮ የሚያስረዳ ሲሆን “ባህላችን ያደራበት ጨለማ ገለል የሚለው ሳይንስ የባህላችን ክፍል ሲሆን” እንደሆነ ያስረዳል። መጽሐፉ...
ዝግመተ ለውጥ፣ አካባቢና ጤና በኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሳይንስን ለማኸዘብ ከሚያከናውናቸው በርካታ ሥራዎች ውስጥ በተከታታይ በየወሩ በተለያዩ አርእስተ ጉዳዮች ዙሪያ በየዘርፉ የተሰማሩ ልኂቃንና ልምድ ያላቸው...

