Ethiopia Illustrated፡ Church Paintings, Maps and Drawings Ethiopia Illustrated፡ Church Paintings, Maps...

This volume contains seven essays on Ethiopian Orthodox Tewahido Church paintings and the lives and works of George Wilhelm Schimper...

 Art, History  Dorothea McEwan
ከደስታ ባለፈ ከደስታ ባለፈ

ይኽ መጽሐፍ የሥነ ሕይወት ሳይንስ ዕውቀት የደረሰበት አስተሳሰብና ግኝቶች ላይ ተንተርሶ፣ ብዙ አስደናቂና አስገራሚ የእንስሳትና ሰዎችን የተራክቦ ጠባያት በሚማርክ ቋንቋ፣...

 ሳይንስ አሕዝቦት  ማንይንገረው ሸንቁጥ
ዝግመተ ለውጥ፣ አካባቢና ጤና በኢትዮጵያ ዝግመተ ለውጥ፣ አካባቢና ጤና በኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሳይንስን ለማኸዘብ ከሚያከናውናቸው በርካታ ሥራዎች ውስጥ በተከታታይ በየወሩ በተለያዩ አርእስተ ጉዳዮች ዙሪያ በየዘርፉ የተሰማሩ ልኂቃንና ልምድ ያላቸው...

 ሳይንስ አሕዝቦት  የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ
የሕያው ፈለግ የሕያው ፈለግ

መጽሐፉ የሳይንስን ምንነት በራሳችን ቋንቋ ዘርዝሮ የሚያስረዳ ሲሆን “ባህላችን ያደራበት ጨለማ ገለል የሚለው ሳይንስ የባህላችን ክፍል ሲሆን” እንደሆነ ያስረዳል። መጽሐፉ...

 ሳይንስ አሕዝቦት  ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ
የትውልድ አደራ/Yetiwlid Adera የትውልድ አደራ/Yetiwlid Adera

ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ከትውልድ እስከ አረጋዊነት ድረስ ያለፉበትን የሕይወታቸውን ጉዞ የሚያስቃኝ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ የባለታሪኩ የሕይወት ምዕራፎች በማራኪ አተራረክ፣...

 ዘውግ፡ ግለታሪክ፣ ታሪክ  ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም
የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን በአውሮጳና መካከለኛው ምሥራቅ (1903 ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን በአውሮጳና መካከለኛው...

የታሪክ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ሽፈራው በቀለ እንደገለጹት፣ ይኽ መጽሐፍ በ1903 ዓ.ም. ገደማ ኢትዮጵያዊያን (ብሎም ሌሎች አፍሪካውያን) አውሮጳን እንዴት እንዳዩት የምንረዳበት ትልቅ...

 ዘውግ፡ ግለታሪክ፣ ታሪክ  ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ
የኢትዮጵያ ዳር ድንበር ያልተቋጨ የቤት ሥራ የኢትዮጵያ ዳር ድንበር ያልተቋጨ የቤት...

ስለ ኢትዮጵያ ዳር ድንበር ታሪካዊ አመጣጥ በርካታ ጠቃሚ መረጃዎችን ያካተተ ነው። በተለይም በአብዛኛው እስካሁን ለሕዝብ ዕይታ ባልበቁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...

 አለምአቀፍ ግንኙነት  በለጠ በላቸው ይሁን
ያልታሰበው የሕይወቴ ፈታኝ ጉዞ እና የኢትዮጵያ አብዮት ተሳትፎዬ ያልታሰበው የሕይወቴ ፈታኝ ጉዞ እና...

ይኽ ግለታሪክ በደርግ ዘመነ መንግሥት እስከ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ድረስ ያገለገሉት የሌ/ኮሎኔል ብርሃኑ ባይህ እንግዳ ግለ ታሪክ ሲሆን፣ ስለ ልጅነት...

 ዘውግ፡ ግለታሪክ፣ ታሪክ  ሌ/ኮሎኔል ብርሃኑ ባይህ
ፀሐይ፡ የኢትዮጵያ አቪየሽን አጀማመር ፀሐይ፡ የኢትዮጵያ አቪየሽን አጀማመር

ከዚህ በፊት በተበታተኑ ጥናቶች ካልሆነ በቀር በተለይ በአገር ውስጥ ቋንቋ በወጉ ያልተጻፈው ከ1921-28 (ዓ.ም.) የኢትዮጵያ አቪዬሽን ታሪክ ላይ የሚያተር፣ ይኽንኑም...

 የኢትዮጵያ ታሪክ፣ አቪየሽን  ካፒቴን ዘላለም አንዳርጌ