No Image Available

የሕያው ፈለግ

 Author: ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ  Category: ሳይንስ አሕዝቦት  Published: November 9, 2017  ISBN: 978-99944-69-05-5 More Details
 Description:

መጽሐፉ የሳይንስን ምንነት በራሳችን ቋንቋ ዘርዝሮ የሚያስረዳ ሲሆን “ባህላችን ያደራበት ጨለማ ገለል የሚለው ሳይንስ የባህላችን ክፍል ሲሆን” እንደሆነ ያስረዳል። መጽሐፉ በአጠቃላይ ሳይንስን የሚዳስስ ኾኖ፣ ከመሠረቱ ጀምሮ ሥነ ሕይወት ከነልዩ ልዩ ክፍሎቹ በዝርዝርና በጥሩ ጥሩ ምሳሌዎች ቀርበውበታል። ከፍተኛ ግስጋሴ የተደረገባቸው የሥነ ሕይወት ሳይንስ ግኝቶች ለሰው ኑሮ፣ ጤና፣ ምጣኔ ሀብት የሚያደርጉትንና ያደረጉትን እተዋጽኦ ይዳስሳል። በጥቅሉ ይኽ መጽሐፍ ሳይንስ በአማርኛ ሊቀርብና ሊጠና መቻሉን የሚያመላክት፣ ሳይንሳዊ ዕውቀቶች በሚስብ መልኩ የቀረቡበት፣ እንዲኹም እያንዳንዱ ሰው ሳይንስን በቀላሉ እንዲገነዘብበት ተደርጎ የተዘጋጀ ሥራ ነው።

The book provides a comprehensive explanation of the meaning of science in our own language, emphasizing that integrating science into our culture will dispel the ignorance that exists within our society. It offers a general overview of sciences and biology, exploring its different branches through relevant examples. The book highlights the significance of scientific discoveries in improving human livelihoods, health, and the economy. It serves as a remarkable demonstration that science can be effectively communicated and studied in the Amharic language. The content is presented in a manner that is accessible to readers of all backgrounds, ensuring easy comprehension and understanding of scientific concepts.

 Back