ዝግመተ ለውጥ፣ አካባቢና ጤና በኢትዮጵያ
Author: የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ Category: ሳይንስ አሕዝቦት Published: October 3, 2017 ISBN: 978-99944-69-00-0 More Detailsየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ሳይንስን ለማኸዘብ ከሚያከናውናቸው በርካታ ሥራዎች ውስጥ በተከታታይ በየወሩ በተለያዩ አርእስተ ጉዳዮች ዙሪያ በየዘርፉ የተሰማሩ ልኂቃንና ልምድ ያላቸው ሳይንቲስቶች ገለጻ የሚያደርጉበት መርሐ ግብር አንዱ ነው። ይኽ መጽሐፍም የእነዚኽ መድረኮች ውጤት ሲኾን፤ በ2008 ዓ.ም. የተካሄዱትን 11 ገለጻዎች አካትቷል። እነዚህ ገለጻዎች በአራት ዋና ዋና አርእስተ ጉዳይ ላይ ያተኮሩ ሲኾኑ፤ እነርሱም ዝግመታዊ ለውጥ፣ አካባቢ፣ ከተሞች እና ጤና በኢትዮጵያ ናቸው።
The Ethiopian Academy of Sciences has undertaken numerous initiatives to popularize science, one of which is the monthly Public Lecture program. Esteemed and seasoned scientists from diverse disciplines deliver lectures on various topics as part of this program. This book is a compilation of these lectures, encompassing 11 presentations delivered during the period of 2015/16. The lectures primarily revolve around four key themes: Evolution, Environment, Cities, and Health in Ethiopia.
