No Image Available

ፀሐይ፡ የኢትዮጵያ አቪየሽን አጀማመር

 Author: ካፒቴን ዘላለም አንዳርጌ  Category: የኢትዮጵያ ታሪክ፣ አቪየሽን  Published: October 15, 2020  ISBN: 978-99944-69-11-6 More Details
 Description:

ከዚህ በፊት በተበታተኑ ጥናቶች ካልሆነ በቀር በተለይ በአገር ውስጥ ቋንቋ በወጉ ያልተጻፈው ከ1921-28 (ዓ.ም.) የኢትዮጵያ አቪዬሽን ታሪክ ላይ የሚያተር፣ ይኽንኑም በጥልቀት የሚተነትን እና የታሪክ ክፍተትን የሚሞላ ሥራ ነው፡ በማዕከላዊነት ደግሞ “ፀሐይ” በተባለች እና በ1928 ዓ.ም. እዚኹ አገር ተሠርታ አገልግሎት ከመስጠቷ በፊት በኢጣሊያ ወረራ ምክንያት ወደ ሮም የተወሰደች አውሮፕላን በምን መነሻ እና በማን እንደተሠራች፣ አገነባቧ እንዴት እንደነበረ፣ በወረራው ጊዜ እንዴት ወደ ኢጣሊያ እንደተወሰደች፣ አኹን የት እና በምን ሁኔታ ላይ እንዳለች በዝርዝር ይተርካል። ደራሲው በፀሐይ አማካይነት ኢትዮጵያዊያን የሥልጣኔ ማለዳ ላይ እንደነበሩ በማሳየት በትውልዱ ላይ ቁጭት ለማሳደር ይጥራል።

This work delves into the history of Ethiopian aviation during the years 1928-35, a period that has been sparsely documented in the local language, with only scattered studies available. It serves as a comprehensive analysis that fills the historical gap, offering a detailed account of the construction and journey of the aircraft named ‘Tsehai.’ The book explores the remarkable story of how ‘Tsehai’ was built within Ethiopia and subsequently transported to Rome during the Italian invasion of 1935. It sheds light on the individuals (including Ethiopian technicians) involved in its construction, the logistics of its transportation, and provides an update on its current whereabouts and condition. Through this narrative, the author highlights the transformative impact of ‘Tsehai’ on Ethiopian society, positioning it as a symbol of progress and civilization. The aim is to inspire future generations by showcasing the innovative achievements of their predecessors.

 Back