ከደስታ ባለፈ
Author: ማንይንገረው ሸንቁጥ Category: ሳይንስ አሕዝቦት Published: October 17, 2019 ISBN: 978-99944-69-06-2 More Details
Description:
ይኽ መጽሐፍ የሥነ ሕይወት ሳይንስ ዕውቀት የደረሰበት አስተሳሰብና ግኝቶች ላይ ተንተርሶ፣ ብዙ አስደናቂና አስገራሚ የእንስሳትና ሰዎችን የተራክቦ ጠባያት በሚማርክ ቋንቋ፣ ከሠርክ ሕይወታችን ጋር ተዛምዶ የተተረከበት ነው። አንዳንድ ተድበድብሰው የሚገለፁ ተፈጥሯዊ ባሕሪያትም ፍንትው ተደርገው ቀርበውበታል። ይኽ መጽሐፍ አንባቢያን በተለይ ዘር መተካትን ከብዙ አቅጣጫዎች እንዲመለከቱ የሚጋብዝ፣ ብሎም የበለጠ ግንዛቤ ለማዳበር ጉጉት የሚያጭር ነው።
This book explores captivating thoughts and discoveries as it delves into the realm of biological science. It immerses readers in the fascinating world of animal and human mating behavior by incorporating comprehensible examples from our daily lives. Above all, it aims to encourage readers to look at reproduction from different angles, to pique their curiosity, and to develop a deeper understanding of the subject.
