Category Resources
Science Center of Ethiopian Academy of Sciences
Read MoreScience Center of Ethiopian Academy of Sciencesየኢትዮጵያ ሥነሕዝባዊ ትሩፋትን ይመልከቱ|Watch Ethiopia’s Demographic Dividend
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከፖፑሌሽን ሪፈረንስ ቢሮ ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ሥነሕዝባዊ ትሩፋት የተሰኘ የቪዲዮ ገለጻ አዘጋጅቷል፡፡ አካዳሚው በሥነሕዝባዊ ትሩፋትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በኢትዮጵያ የሚደረጉ ውይይቶች በመረጃ ላይ የተመሠረቱ እንዲሆኑና ዐውዳዊ ይዘት እንዲኖራቸው ለማገዝ ይህንን ቪዲዮ አዘጋጅቷል፡፡ቪዲዮው የኢትዮጵያ ፖሊሲ አውጪ አካላትና መላ ህብረተሰቡ፣ ስለ ሥነሕዝባዊ…

