ያልታሰበው የሕይወቴ ፈታኝ ጉዞ እና የኢትዮጵያ አብዮት ተሳትፎዬ
Author: ሌ/ኮሎኔል ብርሃኑ ባይህ Category: ዘውግ፡ ግለታሪክ፣ ታሪክ Published: November 9, 2021 ISBN: 978-99944-69-13-0 More Detailsይኽ ግለታሪክ በደርግ ዘመነ መንግሥት እስከ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ድረስ ያገለገሉት የሌ/ኮሎኔል ብርሃኑ ባይህ እንግዳ ግለ ታሪክ ሲሆን፣ ስለ ልጅነት እና ውትድርና ሕይወታቸው፣ ከደርግ ምሥረታ እስከፍጻሜው ያሉ ያልተነገሩ እና ከተነገሩትም መሐል በዐዲስ አተያይ እና በስፋት የቀረቡ የታሪክ መረጃዎች የተካተቱበት ነው። የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ ከሌሎች የሕትመት ውጤቶቹ በተለየ ታላላቅ ምሁራንን በአሰናጅነት አስተባብሮ ለሕትመት ያበቃውና ሰፊ የታሪክ ክፍተትን እንደሚሞላ፣ እንዲኹም አሻሚዎቹን እንደሚያጠራ የታመነበት መጽሐፍ ነው።
This autobiography has been authored by Lieutenant Colonel Birhanu Bayih, a prominent figure within the Dergue regime who held various positions of authority, including that of foreign minister. The book encompasses his personal journey from childhood, his experiences in the military, and provides an insider’s account of the formation and eventual downfall of the Dergue regime. The autobiography offers a unique perspective, revealing previously undisclosed information and presenting new insights into historical events. It is anticipated that this book will shed light on the ambiguous aspects of that era and bridge certain historical gaps.
