No Image Available

የኢትዮጵያ ዳር ድንበር ያልተቋጨ የቤት ሥራ

 Author: በለጠ በላቸው ይሁን  Category: አለምአቀፍ ግንኙነት  Published: October 6, 2021  ISBN: 978-99944-69-14-7 More Details
 Description:

ስለ ኢትዮጵያ ዳር ድንበር ታሪካዊ አመጣጥ በርካታ ጠቃሚ መረጃዎችን ያካተተ ነው። በተለይም በአብዛኛው እስካሁን ለሕዝብ ዕይታ ባልበቁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመጀመሪያ ደረጃ መዛግብት ላይ የተመሠረተ መሆኑ የመጽሐፉን ጠቀሜታ ያጎላዋል። ከዚህ ባሻገር ለአያሌ አመታት ብዙ ውዝግቦችን ሲያስተናግዱ በኖሩት የኢትዮጵያ የድንበር ታሪኮች ዙሪያ እውቀትን ከማስፋቱም ባሻገር አንዳንድ የተዛቡ አመለካከቶችን የሚያጠሩ መረጃዎች እና ማስረጃዎችን ይሠጣል።

This book holds a wealth of significant information regarding the historical foundations of Ethiopia’s borders. Notably, its emphasis on primary records sourced from the Ministry of Foreign Affairs, which had not been disclosed before, underscores its utmost importance. By shedding light on the history of Ethiopia’s borders, which have long been a contentious topic, the book contributes to the existing knowledge and understanding of this subject matter.

 Back