No Image Available

የትውልድ አደራ/Yetiwlid Adera

 Author: ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም  Category: ዘውግ፡ ግለታሪክ፣ ታሪክ  Published: April 12, 2026  ISBN: 978-99944-69-04-8 More Details
 Description:

ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ከትውልድ እስከ አረጋዊነት ድረስ ያለፉበትን የሕይወታቸውን ጉዞ የሚያስቃኝ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ የባለታሪኩ የሕይወት ምዕራፎች በማራኪ አተራረክ፣ በአሥራ አራት ምዕራፎች ተደራጅተው ቀርበውበታል። በአጠቃላይ ሲታይ፣ ይኽ መጽሐፍ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ያሉትን ክፍተቶች ለመሙላት የሚያቀርበው ምሥክርነት በታሪክ ምርምርና ተመራማሪዎች ዘንድ ከፍ ያለ ግምት እንደሚያሰጠው ተመስክሮለታል። ግለታሪኩ በቀላል ቋንቋ ከመቅረቡ በተጨማሪ በፎቶግራፎች እና በካርታ በመታጀቡ ለንባብ የተመቸ ነው።

This captivating autobiography chronicles the life of Prince Ras Mengesha Seyoum from his early years to his later stages of life. Divided into fourteen engrossing chapters, the book presents a compelling narrative that offers valuable insights into the lesser-known aspects of modern Ethiopian history. Historians and scholars greatly appreciate the book’s contribution in shedding light on historical gaps. Notably, the autobiography is written in a clear and accessible language, ensuring its readability for a wide audience. Furthermore, the inclusion of photographs and maps enhances the reading experience, providing visual context and further enriching the narrative.

 Back