የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን በአውሮጳና መካከለኛው ምሥራቅ (1903 ዓ.ም.)
Author: ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ Category: ዘውግ፡ ግለታሪክ፣ ታሪክ Published: October 3, 2017 ISBN: 978-99944-934-2-5 More Detailsየታሪክ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ሽፈራው በቀለ እንደገለጹት፣ ይኽ መጽሐፍ በ1903 ዓ.ም. ገደማ ኢትዮጵያዊያን (ብሎም ሌሎች አፍሪካውያን) አውሮጳን እንዴት እንዳዩት የምንረዳበት ትልቅ ሰነድ ነው። የአውሮጳንና የኢትዮጵያን የባህል ልዩነቶች እና ግጭቶች እናይበታለን። በወቅቱ የነበረውንና በምዕራባውን ቅላጼ ገና ያልተለወጠውን ዲፕሎማሲ እናጤንበታለን። ስለ ብሔራዊ ክብርና ስለሉዓላዊነት የነበረውን አስተያየትም እናገኝበታለን።
This book explores the perceptions and understanding of Ethiopia and other Africans towards Europe during the early 20th century (around 1903 E.C.). It delves into the cultural disparities and conflicts that existed between Ethiopia and Europe at that time. The book offers insights into the authentic and unaltered diplomatic practices that were yet untouched by Western influences. Additionally, it provides a glimpse into the prevailing notions of national prestige and sovereignty during that era.


