የገለጻና ውይይት አዳራሽ ለውጥ ስለማሳወቅ
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ “የገጠርትራንስፎርሜሽንበኢትዮጵያ፡ከግብርናወደመዋቅራዊሽግግርትልም” በሚል ርዕስ ያዘጋጀውን ገለጻና ውይይት አስመልክቶ ቀደም ሲል ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል። ሆኖም ግን፣ ቀደም ሲል የተያዘው የስብሰባ አዳራሽ በእድሳት ላይ በመሆኑ ምክንያት፣ መርሐ-ግብሩ ወደ አዲስ አበባ ቴክኖሎጂና ቢልት ኢንቫይሮመንት (አአዩ – 5 ኪሎ ካምፓስ) የተዛወረ መሆኑን…
