Creative Arts Center

Feb 10, 2017 10:01am

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከመንግሥት የተረከበውን እና በአዲስ አበባ በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኘውን ታሪካዊ ግቢ በዋና ጽሕፈት ቤትነት እየተገለገለበት ይገኛል፡፡ ይህ ታሪካዊ ግቢ እና ቤት በኢትዮጵያ ታሪክ በሀያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ስመጥር ጸሐፊ እንዲሁም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ መኖሪያ ቤት የነበረ ነው፡፡ አካዳሚው ይህንን ቤት ሕንፃው…